X
የደብራችን የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት ከደብሩ ከተመሠረተበት ሐምሌ 22 ቀን 1,976 ከወራት በፊት ለደብሩ የሰ/ት/ቤት አገልግሎት እና የደብሩ ምሥረታ ክብረ በዓል አከባበር መንፈሳዊ ዓላማ ባነገቡ ጥቂት ወጣቶች እና አገልጋይ ካህናት ፣ ዲያቆናት አማካኝነት በ1,976 ግንቦት ወር ተመሠረተ።
Contact Info
- አድራሻ
- info@weldwahed.org
- Contact Us: 0915573949
0911473190
የሰንበት ትምህርት ቤታችን ሁለገብ ሕንፃ
ሰንበት ትምህርት ቤታችን ላለፉት 40 ዓመታት በደብራችን ቅጽር በሚገኙ ሁለት ቦታዎች ላይ ማረፊያዋን አድርጋ ሰፊ የሆነ አገልግሎት ሲሰጥባት ቆይታለች፡፡ ይሁንና የሰንበት ትምህርት ቤቷ አገልግሎት ዘርፈ ብዙ በመሆኑ እና ከፍተኛ የሆነ የአባል ብዛት በመኖሩ በአዳራሽ ጥበት በብዙ ተንገላትታለች፡፡ ሰንበት ትምህርት ቤታችን አዲስ ሁለገብ የሆነ ሕንፃ ግንባታ ለመጀመር እና የአገልግሎት አድማሷን ለማስፋት የካቲት 11/2016 ዓ.ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የተዋሕዶ ሚዲያ የበላይ ጠባቂ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በሆኑት በብፁዕ አቡነ ሄኖክ አማካኝነት የሠሰረት ድንጋይ አስቀምጣለች፡፡
ያግኙን
0915573949 /0911473190

ከ 41 ዓመት በላይ በአገልግሎት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሐገረ ስብከት የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወ ሐና ቤተክርስቲያን ወልድ ወሕድ ሰንበት ትምህርት ቤት
ያግኙን
0915573949 /0911473190
Welcome To Our Company
ዜናዎች፣ወቅታዊ ክንዊኖች እና ልዩ ልዩ ይዘቶች፡፡
የደብራችን የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት ከደብሩ ከተመሠረተበት ሐምሌ 22 ቀን 1,976 ከወራት በፊት ለደብሩ የሰ/ት/ቤት አገልግሎት እና የደብሩ ምሥረታ ክብረ በዓል አከባበር መንፈሳዊ ዓላማ ባነገቡ ጥቂት ወጣቶች እና አገልጋይ ካህናት ፣ ዲያቆናት አማካኝነት በ1,976 ግንቦት ወር ተመሠረተ።
ያግኙን
0915573949 /0911473190
ስለ ሰንበት ትምህርት ቤቱ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሐገረ ስብከት የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰንበት ትምህርት ቤት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ሥርዓት ተጠብቆ ሳይለወጥ ሳይበረዝ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ማድረግ::
ማንኛውም የቤተ ክርስቲያኒቱ ተከታይ የሆነ ምእመን የሃይማኖቱን ሥርዓት በውል እንዲያውቅና እንዲረዳ ማድረግ::
ወጣቶች የቤተ ክርስቲያንን ሕግና ሥርዓት ተምረው ወላጆቻቸውንና ታላላቆቻቸውን አክባሪ ለሀገርና ለወገንም መልካም ዜጎች እንዲሆኑ ማድረግ::
"በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ" የሚለውን የአምላክ ትእዛዝ ወጣቶች እንዲፈጽሙ ማስቻል:: (መክ. ፲፪፡፩)

በሰንበት ትምህርት ቤታችን ሃይማኖት ከምግባር አጣምረው የያዙ አባላትን ማፍራት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሥርዓት ተጠብቆ ሳይበረዝ እና ሳይለወጥ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ማድረግ፡፡
ሕፃናት እንዲሁም ወጣቶች በሰ/ት/ቤቱ ተደራጅተው እየተማሩ የቤተክርስቲያንንም ሆነ የሀገርን ታሪክ በሚገባ አውቀው በነገረ-መለኮት እና ሃይማኖታዊ ትምህርት ብስለት እንዲያገኙ የነገዋን ቤተክርስቲያንና ሀገርን በኃላፊነት ለመረከብ ብቁዎች እንዲሆኑ ማድረግ
ሕፃናትና ወጣቶች የቤተክርስቲያንን ሕግና ሥርዓት (ቃለ እግዚአብሔር) ተምረው ወላጆቻቸውን እና ታላላቆቻቸውን አክባሪዎች እንዲሆኑ፤ በአጠቃላይ በሃይማኖት እና በሥነ-ምግባር ታንጸው እንዲያድጉና ለሀገርና ለወገን መልካም ዜጎች እንዲሆኑ ማድረግ
ሕፃናትና ወጣቶች ወደ ቤተ-እግዚአብሔር እንዲመጡና በጉብዝናቸው ወራት ፈጣሪያቸውን እንዲያስቡ በቅዱሳት መጻሕፍት የታዘዘውን ለመፈጸም እንዲችሉ ማድረግ
የሰ/ት/ቤቱ አባላት ያላቸውን ሙያ፤ ዕውቀት፤ ገንዘብና ጉልበት ለቤተክርስቲያኒቱ እንዲያበረክቱ ማድረግ ነው፡፡

+ መንፈሳዊነት፣
+ አንድነት፣
+ መደጋገፍ ፣+ ቀጣይነት፣
+ አገልጋይነት
+ ክርስቲያናዊ ኃላፊነት፣
+ ጽናትና ምስክርነት
+ በፍቅር የተሞላ አገልግሎት
+ አንድነት፣
+ መደጋገፍ ፣+ ቀጣይነት፣
+ አገልጋይነት
+ ክርስቲያናዊ ኃላፊነት፣
+ ጽናትና ምስክርነት
+ በፍቅር የተሞላ አገልግሎት
700
+
ተማሪ
50
+
መምህር
5
+
ኮርስ
1000
+
አባላት
ሰንበት ትምህርት ቤቱን ለመደገፍ አካውንት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000623430042
“ሆሣዕና በአርያም” (ማቴ.፳፩፥፱)
ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ “እንደ ዕውሮች ወደ ቅጥሩ ተርመሰመስን፥ ዓይን እንደሌላቸው ተርመሰመስን፤ በቀትር ጊዜ በድግዝግዝታ እንዳለ ሰው ተሰናከልን፥ እንደ ሙታን በጨለማ ስፍራ ነን” እንዳለ በኃጢአት መረብ ተጠልፈን፣ ከእግዚአብሔር መንገድ ወጥተን፣ ለፈቃዳችን የተጣልን በሆንንበት ዘመን እግዚአብሔር በልባችን መደንደን፣ ወደ እርሱም የሚቀርብ፣ ከክፋትም የራቀ ሰው በመጥፋቱ፣ ለድኅነት የሚማልድ በማጣቱም ተደነቀ። ጥፋታችንን የተመለከተው ደግ አባት ያድነን ዘንድ ይሻልና የገዛ ክንዱን መድኃኒት አድርጎ ላከልን። (ኢሳ. ፶፱፥፲፣ ፶፱፥፲፮)
Read More
‹‹በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለው›› (ማቴ.፳፭፥፳፩)
በሰዎች ዘንድ መታመን መታደል ነው፤ እምነትን ጠብቆ መገኘት ደግሞ ታላቅነት ነው፡፡ መታመን የተሰጠን አደራ ጠብቆ መገኘት ለክብር ያበቃል፤ በሰውም ሆነ በአምላካችን በእግዚአብሔር ዘንድ መወደድንና መከበርን ያተርፋል፡፡ ለሰዎች ስንታመን እነርሱ ባያዩንም በሁሉ ቦታ ያለ፣ በቦታ የማይወሰን፣ በእርሱ ዘንድ ጨለማ የሌለበት እግዚአብሔር ያየናል፡፡ መታመናችን “ሰው አየን አላየን” ብለን ሳይሆን ለታመንንለት ነገር በፈቃዳችን መገዛት ስንችል፣ የታመነንን ስናከብር በምትኩ ለታላቅ ኃላፊነት እግዚአብሔር ይሾመናል (ይመርጠናል)፡፡
Read More
ስለ ምን ጾምን?” (ኢሳ.፶፰፥፫)
የነነዌ ከተማ ሰዎች ኃጢአት በትንቢተ ዮናስ ውስጥ አንድ ሁለት ተብሎ አልተገለጸም፤ በጥቅሉ “ተነሥተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፥ ክፉታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርስዋ ላይ ስበክ” ተብሎ በእግዚአብሔር ከመገለጹ በቀር አልተዘረዘረም። (ዮናስ ፩፥፪) ሆኖም ክፉታቸው ወደ ፊቴ ወጥቶአልና የሚለው የልዑል አምላክ ቃል የኃጢአታቸውን ታላቅነት ያመለክታል። ኃጢአታቸው በዮናስ መጽሐፍ ውስጥ አልተዘረዘረም አልን እንጂ በሌሎቹ መጻሕፍት ውስጥ ግን ተዘርዝሯል። ለምሳሌ ነቢዩ ናሆም የነነዌ ኃጢአት ምን ምን እንደነበረ ገልጿል። እነዚህም፡-
Read More
የወልድ ዋሕድ ሰንበት ትምህርት ቤት ኃላፊዎች
የሰንበት ትምህርት ቤቱ ኃላፊዎች
የትምህርት እና ሥልጠና ክፍል