- የምርት ሥራ
- የጧፍ ምርት ፣ የሙሽራ ካባ ስራ እና ኪራይ ፣ የስዕለ አድኅኖ ምርት ፣ የንዋየ ቅድሳት አዲስ ሥራ እና ዕድሳት
- የሽያጭ ሥራ
- የንዋየ ቅድሳት ሽያጭ ፣ ድርሳናት አና ቅዱሳት መጻሕፍት ሽያጭ
- የበጎ አድራጎት ሥራ
- የነዳያን ምገባ ፣ ለነዳያንን የትምህርት ጉባኤ ማዘጋጀት ፣ ነዳያንን በቁሳቁስ መደገፍ ፣ የተቸገሩ ገዳማትን እና አድባራትን መደገፍ
- የጉዞ መርሐ ግብር
የገዳማት ጉብኝት እና ሳምንታዊ ጉዞ
- ሰሚነሽ ኪዳነምሕረት
- አዳዲ ማርያም
- ጻድቃኔ ማርያም
- ርእሰ አድባራት አዲስዓለም ማርያም
- ኩክየለሽ ማርያም
- መናገሻ ማርያም
ዓመታዊ የንግስ ጉዞ
- ታህሣሥ 19 ዘብር ቅዱስ ገብርኤል
- ታህሣሥ 24 ኢቲሳ ተክለ ሃይማኖት
- ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት የካቲት 16
- መጋቢት 5 ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ
- ግንቦት21 ጻድቃኔ ማርያም
- ሰኔ 30 ሸንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ
- በደብረ ዘይት ዕለት ሳማ ሰንበት
- ምሁር ኢየሱስ
- ሐምሌ 19 ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል