X
የደብራችን የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት ከደብሩ ከተመሠረተበት ሐምሌ 22 ቀን 1,976 ከወራት በፊት ለደብሩ የሰ/ት/ቤት አገልግሎት እና የደብሩ ምሥረታ ክብረ በዓል አከባበር መንፈሳዊ ዓላማ ባነገቡ ጥቂት ወጣቶች እና አገልጋይ ካህናት ፣ ዲያቆናት አማካኝነት በ1,976 ግንቦት ወር ተመሠረተ።

Contact Info

  • አድራሻ
  • info@weldwahed.org
  • Contact Us: 0915573949
    0911473190

Month: April 2025

Weld Wahed > ዜና > 2025 > April

“ስለ ምን ጾምን?” (ኢሳ.፶፰፥፫)

“ስለ ምን ጾምን?” (ኢሳ.፶፰፥፫) መምህር ዮሴፍ በቀለ ጥር ፴፤፳፻፲፯ ዓመተ ምሕረት የነነዌ ከተማ ሰዎች ኃጢአት በትንቢተ ዮናስ ውስጥ አንድ ሁለት ተብሎ አልተገለጸም፤ በጥቅሉ “ተነሥተህ ወደዚያች ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፥ ክፉታቸውም ወደ ፊቴ ወጥቶአልና በእርስዋ ላይ ስበክ” ተብሎ በእግዚአብሔር ከመገለጹ በቀር [...]

Read More

‹በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለው›› (ማቴ.፳፭፥፳፩)

‹‹በጥቂቱ ታምነሃልና በብዙ እሾምሃለው›› (ማቴ.፳፭፥፳፩) ዲያቆን ተስፋዬ ቻይመጋቢት ፲፰፤፳፻፲፯ ዓመተ ምሕረት በሰዎች ዘንድ መታመን መታደል ነው፤ እምነትን ጠብቆ መገኘት ደግሞ ታላቅነት ነው፡፡ መታመን የተሰጠን አደራ ጠብቆ መገኘት ለክብር ያበቃል፤ በሰውም ሆነ በአምላካችን በእግዚአብሔር ዘንድ መወደድንና መከበርን ያተርፋል፡፡ ለሰዎች ስንታመን እነርሱ [...]

Read More

“ሆሣዕና በአርያም” (ማቴ.፳፩፥፱)

“ሆሣዕና በአርያም” (ማቴ.፳፩፥፱) በቃሉ እሱባለውሚያዝያ ፪፤ ፳፻፲፯ ዓ.ም ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ “እንደ ዕውሮች ወደ ቅጥሩ ተርመሰመስን፥ ዓይን እንደሌላቸው ተርመሰመስን፤ በቀትር ጊዜ በድግዝግዝታ እንዳለ ሰው ተሰናከልን፥ እንደ ሙታን በጨለማ ስፍራ ነን” እንዳለ በኃጢአት መረብ ተጠልፈን፣ ከእግዚአብሔር መንገድ ወጥተን፣ ለፈቃዳችን የተጣልን በሆንንበት [...]

Read More