X
የደብራችን የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት ከደብሩ ከተመሠረተበት ሐምሌ 22 ቀን 1,976 ከወራት በፊት ለደብሩ የሰ/ት/ቤት አገልግሎት እና የደብሩ ምሥረታ ክብረ በዓል አከባበር መንፈሳዊ ዓላማ ባነገቡ ጥቂት ወጣቶች እና አገልጋይ ካህናት ፣ ዲያቆናት አማካኝነት በ1,976 ግንቦት ወር ተመሠረተ።

Contact Info

  • አድራሻ
  • info@weldwahed.org
  • Contact Us: 0915573949
    0911473190

Month: August 2025

Weld Wahed > ዜና > 2025 > August

የወልድ ዋሕድ ሰንበት ትምህርት ቤት ዓርማ ስያሜዎች እና ትርጉማቸው

በመጀመሪያ በነጭ የተገለጸው የተከፈተ መጽሐፍን ያሳያል፡፡ የተከፈተ መጸሐፍ ዕውቀትን ፣ ጥበብን ፣ መማርን እና ማስተማርን ይወክላል፡፡ ሰንበት ትምርት ቤታችን ቃለ እግዚአብሔርን የምንማርበት መሆኑን እና በዕወቀት ላይ የተመሠረተን እምነትን አንዲሁም በእምነት ላይ የተመሠረተ አገልግሎት አንዳለን ያሳያል፡፡ ከመጽሐፉ በላይ የሚገኘው የምናገለግልበትን የደብራችንን [...]

Read More

የወልድ ዋሕድ  ሰ/ት/ቤት የርቀት ትምህርት  ተማሪዎች  ትምህርታዊ የጉዞ መርሐ ግብር…

ሐምሌ 27 2017 ዓ.ም – ወልድ ዋሕድ ሚዲያ በኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን የወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት የርቀት  ክፍል አዘጋጅነት  ከአዲስ አበባ በ50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደ ሚገኘው ገዋሳ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና አቡነ ሀብተማርያም ቤተክርስትያን ልዩ የአንድነት ጉዞ መርሐ [...]

Read More

ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓል ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ በተገኙበት በቁልቢ…

ሐምሌ ፲፱ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ዓ.ም++++++++++++++++++ቁልቢ -ምሥራቅ ሐረርጌ“””””””””””””””””””””””””””””””ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓል ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ብፁዕ አቡነ ዱዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተረኛ የቋሚ ሲኖዶስ [...]

Read More

የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የውስጥ ቢሮች ዕድሳት ተጠናቆ በብፁዕ ጠቅላይ…

ሐምሌ ፳፮/፳፻፲፯ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የውስጥ ቢሮች ዕድሳት ተጠናቆ በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ሊቀ ጳጳስና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ አቡነ ዲዮስቆሮስ ሊቀ ጳጳስ ቡራኬ ተመረቀ ። የሀገረ ስብከቱ ዋና መሥሪያ ቤት ቀደም ሲል ብፁዕ አቡነ [...]

Read More

ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ…

ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ኢየሩሳሌም ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። (#EOTCTV ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም) ሪፖርተር ሰላም አምባዬ ++++++++++++++++++++++++++++ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀጳጳስ ሁነው የተመደቡት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ወደ መንበረ ጵጵስናቸው ሲያቀኑ [...]

Read More

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለጾመ ፍልሰታ ቃለ ምእዳንና ቡራኬ ሰጡ (#EOTCTV ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም) +++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ [...]

Read More

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በጀልባ መገልበጥ አደጋ ሕይወታቸውን…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በጀልባ መገልበጥ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖች አስመልክቶ የተሰማውን ኀዘን ገለጸ። (#EOTCTV ነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም) +++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ የኃዘን መግለጫ፤ “እግዚአብሔር አምላከ ሕያዋን ያነሥአክሙ በትንሣኤሁየሕያዋን አምላክ እግዚአብሔር በትንሣኤው [...]

Read More

የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስና ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ…

(#EOTCTV ነሐሴ ፫ ፳፻፲፯ ዓ.ም)ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና የሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብረ ዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ሰሞኑን በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ ሳቢያ በሕንጻ ቤተክርስቲያኑና [...]

Read More

ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በቢታንያ አልዓዛር ምዕራፈ…

ሪፖርተር ሰላምገዳሙ በውስጡ ስድስት ኢትዮጵያውያን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በክብር ያረፉበት መካነ መቃብር የያዘ ቅዱስ ሥፍራ እንደሆነም ተጠቁሟል፡፡(#EOTCTV ነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ኢየሩሳሌም )ነሐሴ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ [...]

Read More