የወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት የርቀት ትምህርት ተማሪዎች ትምህርታዊ የጉዞ መርሐ ግብር…
ሐምሌ 27 2017 ዓ.ም – ወልድ ዋሕድ ሚዲያ በኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን የወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት የርቀት ክፍል አዘጋጅነት ከአዲስ አበባ በ50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደ ሚገኘው ገዋሳ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና አቡነ ሀብተማርያም ቤተክርስትያን ልዩ የአንድነት ጉዞ መርሐ [...]

ሐምሌ 27 2017 ዓ.ም – ወልድ ዋሕድ ሚዲያ በኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተክርስቲያን የወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት የርቀት ክፍል አዘጋጅነት ከአዲስ አበባ በ50 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ወደ ሚገኘው ገዋሳ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስና አቡነ ሀብተማርያም ቤተክርስትያን ልዩ የአንድነት ጉዞ መርሐ [...]

ሐምሌ ፲፱ ቀን ፳፻ ፲ወ፯ዓ.ም++++++++++++++++++ቁልቢ -ምሥራቅ ሐረርጌ“””””””””””””””””””””””””””””””ዓመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓል ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽሕፈት ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ብፁዕ አቡነ ዱዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተረኛ የቋሚ ሲኖዶስ [...]

ሐምሌ ፳፮/፳፻፲፯ ዓ/ም የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የውስጥ ቢሮች ዕድሳት ተጠናቆ በብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅ አቡነ ሳዊሮስ ሊቀ ጳጳስና በብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ አቡነ ዲዮስቆሮስ ሊቀ ጳጳስ ቡራኬ ተመረቀ ። የሀገረ ስብከቱ ዋና መሥሪያ ቤት ቀደም ሲል ብፁዕ አቡነ [...]

ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ኢየሩሳሌም ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። (#EOTCTV ሐምሌ 26 ቀን 2017 ዓ.ም) ሪፖርተር ሰላም አምባዬ ++++++++++++++++++++++++++++ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀጳጳስ ሁነው የተመደቡት ብፁዕ አቡነ ናትናኤል ወደ መንበረ ጵጵስናቸው ሲያቀኑ [...]

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለጾመ ፍልሰታ ቃለ ምእዳንና ቡራኬ ሰጡ (#EOTCTV ሐምሌ 30 ቀን 2017 ዓ.ም) +++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ [...]

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በጀልባ መገልበጥ አደጋ ሕይወታቸውን ያጡ ወገኖች አስመልክቶ የተሰማውን ኀዘን ገለጸ። (#EOTCTV ነሐሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም) +++++++++++++++++++++++++++++++++++++ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ የተሰጠ የኃዘን መግለጫ፤ “እግዚአብሔር አምላከ ሕያዋን ያነሥአክሙ በትንሣኤሁየሕያዋን አምላክ እግዚአብሔር በትንሣኤው [...]
(#EOTCTV ነሐሴ ፫ ፳፻፲፯ ዓ.ም)ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊና የራያ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባና የሀዲያ ስልጤ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በደብረ ዘይት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ሰሞኑን በረዶ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ ሳቢያ በሕንጻ ቤተክርስቲያኑና [...]

ሪፖርተር ሰላምገዳሙ በውስጡ ስድስት ኢትዮጵያውያን ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት በክብር ያረፉበት መካነ መቃብር የያዘ ቅዱስ ሥፍራ እንደሆነም ተጠቁሟል፡፡(#EOTCTV ነሐሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም ኢየሩሳሌም )ነሐሴ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ብፁዕ አቡነ ናትናኤል በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ [...]