- የዝማሬ ጥናት ፤
- የያሬዳዊ ወረብ እና የዝማሜ ጥናት ፤
- የመንፈሳዊ ሰርጎችን ማጀብ
- የቪሲዲ ቀረጻዎችንም ማጀብ
- ልዩ ልዩ የኪነጥበብ መርሃ ግብራት
X
የደብራችን የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት ከደብሩ ከተመሠረተበት ሐምሌ 22 ቀን 1,976 ከወራት በፊት ለደብሩ የሰ/ት/ቤት አገልግሎት እና የደብሩ ምሥረታ ክብረ በዓል አከባበር መንፈሳዊ ዓላማ ባነገቡ ጥቂት ወጣቶች እና አገልጋይ ካህናት ፣ ዲያቆናት አማካኝነት በ1,976 ግንቦት ወር ተመሠረተ።
Contact Info
- አድራሻ
- [email protected]
- Contact Us: 0915573949
0911473190