የወልድ ዋሕድ ሰንበት ትምህርት ቤት ዓርማ ስያሜዎች እና ትርጉማቸው
በመጀመሪያ በነጭ የተገለጸው የተከፈተ መጽሐፍን ያሳያል፡፡ የተከፈተ መጸሐፍ ዕውቀትን ፣ ጥበብን ፣ መማርን እና ማስተማርን ይወክላል፡፡ ሰንበት ትምርት ቤታችን ቃለ እግዚአብሔርን የምንማርበት መሆኑን እና በዕወቀት ላይ የተመሠረተን እምነትን አንዲሁም በእምነት ላይ የተመሠረተ አገልግሎት አንዳለን ያሳያል፡፡ ከመጽሐፉ በላይ የሚገኘው የምናገለግልበትን የደብራችንን [...]







