X
የደብራችን የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት ከደብሩ ከተመሠረተበት ሐምሌ 22 ቀን 1,976 ከወራት በፊት ለደብሩ የሰ/ት/ቤት አገልግሎት እና የደብሩ ምሥረታ ክብረ በዓል አከባበር መንፈሳዊ ዓላማ ባነገቡ ጥቂት ወጣቶች እና አገልጋይ ካህናት ፣ ዲያቆናት አማካኝነት በ1,976 ግንቦት ወር ተመሠረተ።
Contact Info
- አድራሻ
- [email protected]
- Contact Us: 0915573949
0911473190
ያግኙን
አባል በመሆን አብረን እንስራ
ሰ/ት/ቤታችን ከተመሠረተበት ጊዜ አንስቶ የተመሠረተበትን መንፈሳዊ ዓላማ መሠረት በማድረግ በአካባቢው ለሚገኙ የአጥቢያ ምዕመናን ፣ ለደብሩ ዲያቆናት እና ካህናት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን በእለተ - እሁድ በማስተማር የጀመረ ሲሆን በዚያን ወቅትም ይሰጡ የነበሩ ትምህርቶችም፡- ትምህርተ ሃይማኖት፤ የቤተክርስቲያን ታሪክ እና የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በተጨማሪም የቅዳሴ ተሰጥኦ እና የመንፈሳዊ ዝማሬ ትምህርት ይገኙባቸዋል፡፡
ለጥያቄ ይደውሉልን
0915573949
0911473190
0911473190
በማንኛውም ጊዜ ኢሜይል ያድርጉ
ይጎብኙን
የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት