X
የደብራችን የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት ከደብሩ ከተመሠረተበት ሐምሌ 22 ቀን 1,976 ከወራት በፊት ለደብሩ የሰ/ት/ቤት አገልግሎት እና የደብሩ ምሥረታ ክብረ በዓል አከባበር መንፈሳዊ ዓላማ ባነገቡ ጥቂት ወጣቶች እና አገልጋይ ካህናት ፣ ዲያቆናት አማካኝነት በ1,976 ግንቦት ወር ተመሠረተ።

Contact Info

Services

Weld Wahed > Services
Our Services

ስለ እኛ ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት

የትምህርት እና ሥልጠና ክፍል

ተከታታይ የኮርስ መርሃ ግብር የቀዳማይ ፤
የካልዓይ ፤
የሳልሣይ እንዲሁም የራብዓይ ኮርሶችን በተከታታይ በዓመት ሁለት ጊዜ ይሰጣል፡፡
Read More

የመዝሙር እና ኪነጥበብ ክፍል

የዝማሬ ጥናት ፤

የያሬዳዊ ወረብ እና የዝማሜ ጥናት ፤

የመንፈሳዊ ሰርጎችን ማጀብ

የቪሲዲ ቀረጻዎችንም ማጀብ

ልዩ ልዩ የኪነጥበብ መርሃ ግብራት
Read More

ልማት እና በጎ አድራጎት ክፍል

የምርት ሥራ, የሽያጭ ሥራ

የበጎ አድራጎት ሥራ

የጉዞ መርሐ ግብር

ዓመታዊ የንግስ ጉዞ
Read More

ሕጻናት ፤ አዳጊ እና ማእከላውያን

ሕፃናት ታዳጊያን ማእከላውያን የትምህርት ፣ የመዝሙር እና የጸሎት መርሐ ግብር
Read More
ልዩ ልዩ ዜናዎች

ዜናዎች

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ…

በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ ኣምላክ አሜን! በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ…
Read Details

ተማሪዎች በእምነታቸው እንዲጸኑ እና ሕይወታቸው እንዲጠበቅ ቅዱስ…

(MK TV ሚያዚያ 09 2017 ዓ.ም) በማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል የሕዝብ ግንኘነትና ትብብር አገልግሎት…
Read Details

“ሆሣዕና በአርያም” (ማቴ.፳፩፥፱)

“ሆሣዕና በአርያም” (ማቴ.፳፩፥፱) በቃሉ እሱባለውሚያዝያ ፪፤ ፳፻፲፯ ዓ.ም ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ “እንደ ዕውሮች ወደ ቅጥሩ…
Read Details