X
የደብራችን የኮተቤ መካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና ቤተ-ክርስቲያን ወልድ ዋሕድ ሰ/ት/ቤት ከደብሩ ከተመሠረተበት ሐምሌ 22 ቀን 1,976 ከወራት በፊት ለደብሩ የሰ/ት/ቤት አገልግሎት እና የደብሩ ምሥረታ ክብረ በዓል አከባበር መንፈሳዊ ዓላማ ባነገቡ ጥቂት ወጣቶች እና አገልጋይ ካህናት ፣ ዲያቆናት አማካኝነት በ1,976 ግንቦት ወር ተመሠረተ።

Contact Info

Tag: Charity

Weld Wahed > ዜና >

ቃለ በረከት ዘብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ…

በስመ ኣብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ ኣምላክ አሜን! በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፣ የሀገራችንን ዳር ድንበር ለመጠበቅና ለማስከበር በየጠረፉ የቆማችሁ፣ በሕመም ምክንያት በየፀበሉና በየሆስፒታሉ ያላችሁ፣ እንዲሁም የሕግ ታራሚዎች ሆናችሁ በየማረሚያ ቤቱ የምትገኙ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያት በሙሉ፣ [...]

Read More

ተማሪዎች በእምነታቸው እንዲጸኑ እና ሕይወታቸው እንዲጠበቅ ቅዱስ ቁርባን መቀበል እንደ…

(MK TV ሚያዚያ 09 2017 ዓ.ም) በማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል የሕዝብ ግንኘነትና ትብብር አገልግሎት ዋና ክፍል የዛሬውን የጸሎተ ሐሙስ ቀን ምክንያት በማድረግ ለቅደመ ግቢ ጉባኤ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች የቅዱስ ቁርባን ቅበላ መርሐ ግብር መከናነውን አስታውቋል፡፡ መምህርት ሥራውድንቅ አጥናፍ የመርሐ [...]

Read More